AWARD CATEGORY CRITERIA FOR
NON-MANAGEMENT STAFF
Criteria for Employees of the Year
- The Most Reliable: –
- Professionalism: – which shows persistence to challenge difficult situation in stressful environment
- Performance:
- Consistencies in performs and deliver results without delay on the particular job or tasks
- Commitment: –
- dedicated and dependable on all assign duties without providing reasons to justify non performance of possibilities
- Punctuality: –
- Nominees for this award should have demonstrated a combination of the following:
- Punctuality at work by appearing in the entrance time of the company
- Punctuality at work by respecting the exit time of the company and willingness to perform the assigned duties beyond the working Hours
- Using the working Hour of the company for the company assigned work and duty and responsibility only
- Positive Attitude: –
- employee must display Besys Value of respect, compassion, dignity and treat positive mind set to internal and external customers
- Responsiveness
- Maintain and Manage Company properties with due care
- Works toward to company unnecessary Cost Reduction through advice and propose their own methodologies
- Teamwork:
- ability to work as a team and collaborate with other departments.
- demonstrate to work with patency, tolerance and communication necessary to relate with colleagues, contribute positively to the team members.
- able to transfer exchange knowledge with the team members.
የአመቱ ምርጥ ሰራተኞች መስፈርቶች
ፕሮፌሽናል
በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ መስራት የሚችልአፈጻጸም፡
በአንድ የተወሰነ ሥራ ወይም ተግባር ላይ ሳይዘገይ ውጤቶችን የሚያከናውን እና የሚያቀርብ
ቁርጠኝነት: -
ምክንያቶችን ሳይሰጡ በሁሉም ስራዎች ላይ ውጤት ማምጣት
ሰዓት አክባሪነት፡-
ለዚህ ሽልማት እጩዎች የሚከተሉትን ማሳየት አለባቸው
- በድርጅቱ የመግቢያ ሰአት መገግኘት
የድርጅቱን መውጫ ጊዜ በማክበር እና ከስራ ሰዓቱ በላይ የተሰጡትን ተግባራት ለማከናወን ፈቃደኛነት ማሳየት
የስራ ሰአትን ለድርጅቱ ስራ ብቻ መጠቀም
አዎንታዊ አመለካከት
ሰራተኛው የBesys የአክብሮት ፣የርህራሄ ፣የክብር እሴት ማሳየት እና አዎንታዊ አእምሮን ለውስጣዊ እና ውጫዊ ደንበኞች ማስተናገድ አለበት።
ምላሽ ሰጪነት
- በተገቢው ጥንቃቄ የድርጅቱን ንብረቶች መጠበቅ እና ማስተዳደር
- የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ለድርጅቱ አላስፈላጊ ወጪዎችን መቀነስ
የቡድን ስራ፡
- በቡድን የመሥራት እና ከሌሎች ክፍሎች ጋር የመተባበር ችሎታ.
ከሥራ ባልደረቦች ጋር በትጋት፣ በመቻቻል እና በመግባባት መስራት ፣ ለቡድኑ አባላት አዎንታዊ አስተዋፅዖ ማድረግ።
ከቡድኑ አባላት ጋር የእውቀት ልውውጥን ማስተላለፍ
[ays_poll id='3']